am_1co_tq/09/24.txt

14 lines
713 B
Plaintext

[
{
"title": "ጳውሎስ እንዴት መሮጥ እንዳለበት ነው የሚናገረው?\n",
"body": "ጳውሎስ ሽልማት ለማግኘት መሮጥ እንዳለበት ይናገራል፡፡ "
},
{
"title": "ጳውሎስ የሚሮጠው ምን ዐይነት አክሊል ለመቀበል ነው?\n",
"body": "ጳውሎስ የሚሮጠው የማይጠፋውን አክሊል ለመቀበል ነው፡፡ \n"
},
{
"title": "ጳውሎስ ሰውነቱን እየጐሰመ እንደ ባርያ የሚያስገዛው ለምንድነው?\n",
"body": "ጳውሎስ ይህን የሚያደርገው ለሌሎች ከሰበከ በኃላ እርሱ ውድቅ ሆኖ እንዳይቀር ነው፡፡ "
}
]