am_1co_tq/09/12.txt

14 lines
913 B
Plaintext

[
{
"title": "ጳውሎስና ባልደረቦች ከቆሮንቶስ ሰዎች ጥቅም የማግኘት መብታቸውን ያልተጠቀሙበት ለምንድነው?\n",
"body": "ለክርስቶስ ወንጌል እንቅፋት እንዳይሆኑ ጳውሎስና ሐዋርያቱ በዚህ መብት አልተጠቀሙም፡፡ "
},
{
"title": "ወንጌልን የሚሰብኩ ሰዎችን በተመለከተ ጌታ የሰጠው ትእዛዝ ምንድነው?\n",
"body": "ወንጌልን የሚሰብኩ ለኑሮ የሚያስፈልጋቸውን ከወንጌል እንዲያገኙ ጌታ አዝዞአል፡፡ "
},
{
"title": "ወንጌልን የሚሰብኩ ሰዎችን በተመለከተ ጌታ የሰጠው ትእዛዝ ምንድነው?\n",
"body": "ወንጌልን የሚሰብኩ ለኑሮ የሚያስፈልጋቸውን ከወንጌል እንዲያገኙ ጌታ አዝዞአል፡፡ "
}
]