am_1co_tq/08/04.txt

14 lines
616 B
Plaintext

[
{
"title": "ጣዖት ከእግዚአብሔር ጋር እኩል ነውን?\n",
"body": "አይደለም፤ ጣዖት ከንቱ ነው፤ ከአንዱ በቀር አምላክ የለም፡፡ "
},
{
"title": "አንዱ አምላክ ማነው?\n",
"body": "አንዱ አምላክ አብ ነው፤ ሁሉም የተገኘውና እኛም የምንኖረው ለእርሱ ነው፡፡ "
},
{
"title": "አንዱ አምላክ ማነው?\n",
"body": "አንዱ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ ሁሉም ነገር የተገኘውና እኛም የምንኖረው በእርሱ ነው፡፡ "
}
]