am_1co_tq/07/29.txt

6 lines
297 B
Plaintext

[
{
"title": "ያላገቡ ሰዎችን ጳውሎስ፣ ‹‹ሚስት ለማግባት አትፈልግ›› የሚለው ለምንድነው?\n",
"body": "ያገቡ ሰዎች የሚደርስባቸው ችግር እነርሱም ላይ እንዳይደርስ ስለ ፈለገ ነው፡፡ "
}
]