am_1co_tq/07/27.txt

10 lines
549 B
Plaintext

[
{
"title": "አንድ አማኝ አንዲት ሴት ለማግባት በቃል ኪዳን ከታሰረ ምንድነው ማድረግ ያለበት?\n",
"body": "ሴትዮዋን ለማግባት ቃል ኪዳኑን መተው የለበትም፡፡ "
},
{
"title": "ያላገቡ ሰዎችን ጳውሎስ፣ ‹‹ሚስት ለማግባት አትፈልግ›› የሚለው ለምንድነው?\n",
"body": "ያገቡ ሰዎች የሚደርስባቸው ችግር እነርሱም ላይ እንዳይደርስ ስለ ፈለገ ነው፡፡ "
}
]