am_1co_tq/07/17.txt

10 lines
651 B
Plaintext

[
{
"title": "ጳውሎስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሰጠው ድንጋጌ ምንድነው?\n",
"body": "ድንጋጌው፣ እያንዳንዱ ሰው ጌታ እንደ ወሰነለት፤ እያንዳንዱም እግዚአብሔር እንደ ጠራው ይኑር የሚል ነው፡፡ "
},
{
"title": "ላልተገረዙትና ለተገረዙት ጳውሎስ የሚሰጠው ምክር ምንድነው?\n",
"body": "ጳውሎስ ያልተገረዘው መገረዝ እንደሌለበት፣ የተገረዘውም የግርዘቱን ምልክት ለማስወገድ መሞከር እንደሌለበት ይናገራል፡፡ \n"
}
]