am_1co_tq/07/08.txt

10 lines
532 B
Plaintext

[
{
"title": "መበለቶችና ያላገቡ ሰዎች ምን ቢያደርጉ ነው ጳውሎስ መልካም እንደሚሆን የሚናገረው?\n",
"body": "ሳያገቡ መኖር ለእነርሱ የተሻለ እንደ ሆነ ጳውሎስ ይናገራል፡፡ \n"
},
{
"title": "ያላገቡ ሰዎችና መበለቶች ማግባት ያለባቸው ምን ሲሆን ነው?\n",
"body": "በምኞት የሚቃጠሉ ከሆነና ራሳቸውን መግዛት ካልቻሉ ማግባት አለባቸው፡፡ "
}
]