|
[
|
|
{
|
|
"title": "ጳውሎስ ጢሞቴዎስን ወደ ቆሮንቶስ አማኞች የላከው ምን እንዲያሳስባቸው ነው?\n",
|
|
"body": "ጰውሎስ ጢሞቴዎስን ወደ ቆሮንቶስ አማኞች የላከው በክርስቶስ ያለውን የሕይወት አካሄዱን እንዲያሳስባቸው ነበር፡፡"
|
|
},
|
|
{
|
|
"title": "የአንዳንድ የቆሮንቶስ አማኞች ተግባር ምን ነበር?\n",
|
|
"body": "አንዳንዶቹ እብሪተኞች ነበሩ፤ ጳውሎስ ወደ እነርሱ እንደማይመጣ በማሰብ ነበር የሚኖሩት፡፡ "
|
|
}
|
|
] |