am_1co_tq/04/12.txt

6 lines
303 B
Plaintext

[
{
"title": "ጳውሎስና ባልደረቦቹ በደል ሲደርስባቸው ምላሻቸው ምን ነበር?\n",
"body": "ሲረግሟቸው ይመርቁ ነበር፤ ሲያሳድዷቸው ይታገሡ ነበር፤ ስማቸውን ሲያጠፉ መልካም ይመልሱ ነበር፡፡ "
}
]