am_1co_tq/04/10.txt

10 lines
868 B
Plaintext

[
{
"title": "እርሱንና ባልደረቦቹን ከቆሮንቶስ አማኞች ጋር ጳውሎስ የሚያነጻጽርባቸው ሦስት ነገሮች ምንድናቸው?\n",
"body": "‹‹እኛ ስለ ክርስቶስ ብለን ሞኞች ነን፤ እናንተ ግን በክርስቶስ ጥበበኞች ናችሁ፡፡ እኛ ደካሞች ነን፤ እናንተ ግን ብርቱዎች ናችሁ፡፡ እናንተ የተከበራችሁ ናችሁ፤ እኛ ግን የተዋረድን ነን›› ይላል፡፡ "
},
{
"title": "ጳውሎስ ሐዋርያቱ የነበሩበትን ሁኔታ የገለጠው እንዴት ነበር?\n",
"body": "እነርሱ፣ እንደሚራቡ፣ እንደሚጠሙ፣ እንደሚራቆቱ፣ እንደሚደበደቡና መጠለያ እንኳ እንደሌላቸው ነው ጳውሎስ የገለጠው፡፡ "
}
]