am_1co_tq/04/06.txt

6 lines
427 B
Plaintext

[
{
"title": "ጳውሎስ እነዚህን መርሖዎች ለእርሱና ለአጵሎስ ተግባራዊ ያደረገው ለምንድነው?\n",
"body": "ጳውሎስ እንዲህ ያደረገው የቆሮንቶስ አማኞች፣ ‹‹ከተጻፈው አትለፍ›› የሚለውን አባባል ትርጉም እንዲረዱና አንዱን ሰው ከሌላው አብልጠው እንዳያስቡ ነው፡፡ "
}
]