am_1co_tq/04/01.txt

10 lines
557 B
Plaintext

[
{
"title": "የቆሮንቶስ አማኞች ጳውሎስንና ባልደረቦቹን እንዴት መቀበል እንዳለባቸው ነው ጳውሎስ የሚናገረው?\n",
"body": "የቆሮንቶስ ሰዎች እንደ ክርስቲያን አገልጋዮችና የእግዚአብሔር ምስጢር ባለ ዐደራዎች ሊቀበሏቸው ይገባል፡፡ \n"
},
{
"title": "ባለ ዐደራ ለመሆን አንዱ አስፈላጊ ነገር ምንድነው?\n",
"body": "ባለ ዐደራ ታማኝ መሆን አለበት፡፡ \n"
}
]