am_1co_tq/03/18.txt

10 lines
463 B
Plaintext

[
{
"title": "በዚህ ዓለም ጥበበኛ እንደ ሆነ ለሚያስብ ሰው ጳውሎስ ምን ይላል?\n",
"body": "ጳውሎስ፣ ‹‹ጥበበኛ ይሆን ዘንድ ራሱን እንደ፣ ሞኝ›› ይቁጠር ይላል፡፡ "
},
{
"title": "ጌታ የጥበበኞች ሐሳብ ምን መሆኑን ነው የሚያውቀው?\n",
"body": "ጌታ የጥበበኞች ሐሳብ ከንቱ እንደ ሆነ ያውቃል፡፡ "
}
]