am_1co_tq/03/16.txt

10 lines
560 B
Plaintext

[
{
"title": "እኛ ምንድነን፤ በኢየሱስ ክርስቶስ እንደሚያምኑ ሰዎች እኛ ውስጥ የሚኖረው ማን ነው?\n",
"body": "እኛ የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ነን፤ የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጣችን ይኖራል፡፡ "
},
{
"title": "የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ የሚያፈርስ ምን ይሆናል?\n",
"body": "የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ የሚያፈርሰውን እግዚአብሔር ያፈርሰዋል፡፡ \n"
}
]