am_1co_tq/01/30.txt

14 lines
596 B
Plaintext

[
{
"title": "አማኞች በክርስቶስ ኢየሱስ የሆኑት እንዴት ነበር?\n",
"body": "በክርስቶስ ኢየሱስ የሆኑት እግዚአብሔር ካደረገው የተነሣ ነው፡፡ \n"
},
{
"title": "ክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ምን ሆነልን?\n",
"body": "ለእኛ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብ - ጽድቃችን፣ ቅድስናና ቤዛነት ሆነልኝ፡፡ "
},
{
"title": "መመካት ካለብን መመካት ያለብን በማን ነው?\n",
"body": "የሚመካ በጌታ ይመካ፡፡ "
}
]