am_1co_tq/01/20.txt

10 lines
554 B
Plaintext

[
{
"title": "እግዚአብሔር የዓለምን ጥበብ ወደ ምንድነው የለወጠው?\n",
"body": "እግዚአብሔር የዓለምን ጥበብ ወደ ሞኝነት ለወጠው፡፡ \n"
},
{
"title": "በስብከት ሞኝነት የሚያምኑትን ለማዳን የእግዚአብሔር በጐ ፈቃድ የሆነው ለምንድነው?\n",
"body": "ዓለም በገዛ ጥበብዋ እግዚአብሔርን ባለማወቅዋ ይህን ለማድረግ የእግዚአብሔር በጐ ፈቃድ ሆኖአል፡፡ "
}
]