am_1co_tq/01/18.txt

10 lines
473 B
Plaintext

[
{
"title": "ለሚጠፉት ሰዎች የመስቀሉ መልእክት ምንድነው?\n",
"body": "ለሚጠፉት ሰዎች የመስቀሉ መልእክት ሞኝነት ነው፡፡ \n"
},
{
"title": "እግዚአብሔር በሚያድናቸው መካከል ላሉት ግን የመስቀሉ መልእክት ምንድነው?\n",
"body": "እግዚአብሔር በሚያድናቸው መካከል ላሉት የእግዚአብሔር ኀይል ነው፡፡ "
}
]