am_1co_tq/01/10.txt

10 lines
589 B
Plaintext

[
{
"title": "ጳውሎስ የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያነን የሚለምነው ምን እንዲያደርጉ ነው?\n",
"body": "ጳውሎስ የሚለምናቸው በመካከላቸው መለያየት ሳይሆን በአንድ ልብ፣ በአንድ ሐሳብ እንዲስማሙ ነው፡፡ "
},
{
"title": "የቀሎዔ ቤተ ሰብ ለጳውሎስ የነገሩት ምንድነው?\n",
"body": "የቀሎዔ ቤተ ሰብ ለጳውሎስ የነገሩት በቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ መከፋፈል መኖሩን ነው፡፡ \n"
}
]