am_1co_tq/01/07.txt

10 lines
485 B
Plaintext

[
{
"title": "የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ያልጐደለባት ምንድነው?\n",
"body": "መንፈሳዊ ስጦታ አልጐደለባትም፡፡ \n"
},
{
"title": "እግዚአብሔር የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያንን እስከ መጨረሻው የሚያጸናው ለምንድነው?\n",
"body": "ይህን የሚያደርገው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ያለ ነቀፋ እንዲሆኑ ነው፡፡ "
}
]