diff --git a/07/32.txt b/07/32.txt new file mode 100644 index 0000000..9fbc60d --- /dev/null +++ b/07/32.txt @@ -0,0 +1,6 @@ +[ + { + "title": "ያገቡ ክርስቲያኖች ለጌታ ያላቸው ትኩረት እንዳይከፋፈል ማድረግ አዳጋች የሆነው ለምንድነው?\n", + "body": "አማኝ ባል ወይም ሚስት ባላቸውን ወይም ሚስታቸውን ደስ ለማሰኘት የዚህ ዓለምን ነገር ስለሚያስቡ፣ ለጌታ ያላቸው ትኩረት እንዳይከፋፈል ማድረግ አዳጋች ነው፡፡ " + } +] \ No newline at end of file diff --git a/07/36.txt b/07/36.txt new file mode 100644 index 0000000..39f5ebf --- /dev/null +++ b/07/36.txt @@ -0,0 +1,6 @@ +[ + { + "title": "እጮኛውን ካገባው ይልቅ መልካም ያደረገ ማን ነው?\n", + "body": "አለማግባትን የመረጠ መልካም አድርጓል፡" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/07/39.txt b/07/39.txt new file mode 100644 index 0000000..b533652 --- /dev/null +++ b/07/39.txt @@ -0,0 +1,10 @@ +[ + { + "title": "አንዲት ሴት ለባልዋ የታሰረች የምትሆነው ለምን ያህል ጊዜ ነው?\n", + "body": "ባልዋ በሕይወት እስካለ ድረስ ከእርሱ ጋር የታሰረች ነች፡፡ \n" + }, + { + "title": "አማኝ የሆነች ሴት ባልዋ ከሞተ ማንን ነው ማግባት ያለባት?\n \n", + "body": "በጌታ እስከ ሆነ ድረስ የወደደችውን ማግባት ትችላለች፡፡" + } +] \ No newline at end of file diff --git a/manifest.json b/manifest.json index 9953bd5..447f933 100644 --- a/manifest.json +++ b/manifest.json @@ -98,6 +98,9 @@ "07-20", "07-25", "07-27", - "07-29" + "07-29", + "07-32", + "07-36", + "07-39" ] } \ No newline at end of file