Tue Apr 30 2019 11:55:38 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2019-04-30 11:55:39 +03:00
parent a20c025729
commit e87fce833d
4 changed files with 26 additions and 1 deletions

6
07/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ባልና ሚስት የግብረ ሥጋ ግንኙነት ላለማድረግ መከልከል ያለባቸው መቼ ነው?\n",
"body": "ባልና ሚስት እርስ በርስ ከተግባቡና ራሳቸውን ለጸሎት ለመስጠት ከፈለጉ ጊዜ መወሰን ይኖርባቸዋል፡፡ "
}
]

10
07/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "መበለቶችና ያላገቡ ሰዎች ምን ቢያደርጉ ነው ጳውሎስ መልካም እንደሚሆን የሚናገረው?\n",
"body": "ሳያገቡ መኖር ለእነርሱ የተሻለ እንደ ሆነ ጳውሎስ ይናገራል፡፡ \n"
},
{
"title": "ያላገቡ ሰዎችና መበለቶች ማግባት ያለባቸው ምን ሲሆን ነው?\n",
"body": "በምኞት የሚቃጠሉ ከሆነና ራሳቸውን መግዛት ካልቻሉ ማግባት አለባቸው፡፡ "
}
]

6
07/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ላገቡ ሰዎች ጌታ የሰጠው ትእዛዝ ምንድነው?\n",
"body": "ሚስት ከባልዋ መለያየት የለባትም፤ ከባልዋ ብትለያይ ግን ሳታገባ መኖር ወይም ከባልዋ ጋር መታረቅ አለባት፡፡ ባልም ሚስቱን መፍታት የለበትም፡፡ "
}
]

View File

@ -87,6 +87,9 @@
"06-16",
"06-18",
"06-19",
"07-01"
"07-01",
"07-03",
"07-05",
"07-08"
]
}