Fri May 03 2019 15:14:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
Tensae 2019-05-03 15:14:05 +03:00
parent 3790a1e3e9
commit e6f470b68b
5 changed files with 28 additions and 3 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
"title": "በቆሮንቶስ ያሉ ወንድሞችና እኅቶች ጸንተው እንዲቆሙ፣ በምንም ነገር እንዳይናውጡ፣ በጌታ ሥራ ዘወትር እንዲተጉ ሲነግራቸው ጳውሎስ የሰጠው ምክንያት ምንድነው?\n",
"body": "ይህን እንዲያደርጉ የሚነግራቸው የሚደክሙት በከንቱ አለመሆኑን ስለሚያውቁ ነው፡፡\n"
}
]

10
16/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "ለቅዱሳን ስለሚደረገው መዋጮ እንደ ቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ሁሉ ጳውሎስ መመሪያ የሚሰጣቸው እነማን ናቸው?\n",
"body": "እንደ ቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ሁሉ ጳውሎስ መመሪያ የሰጠው ለገላትያ ቤተ ክርስቲያን ነው፡፡ \n"
},
{
"title": "የቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን መዋጮ እንዴት እንዲሰበሰቡ ነው ጳውሎስ የሚነግራቸው?\n",
"body": "ጳውሎስ በሚመጣ ጊዜ ገንዘብ እንዳይሰበሰብ እያንዳንዱ እንደ ገቢው መጠን በሳምንቱ መጀመሪያ ቀን እየለየ እንዲያስቀምጥ ይነግራቸዋል፡፡ "
}
]

6
16/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ገንዘቡ የሚሰበሰበው ለማን ነው?\n",
"body": "የሚሰበሰበው በኢየሩሳሌም ላሉ ቅዱሳን ነው፡፡ \n"
}
]

6
16/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "",
"body": ""
}
]

View File

@ -183,6 +183,9 @@
"15-50",
"15-52",
"15-54",
"15-56"
"15-56",
"15-58",
"16-01",
"16-03"
]
}