am_1co_tn_l3/06/19.txt

6 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "`1ቆሮንቶስ 6፥19-20",
"body": "አታውቁምን?\n«አስቀድማችሁ ታውቃላችሁ» ጳውሎስ ይህን እውነት አስቀድሞ እንድሚያቁ ያስረዳቸዋል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\nሰውነታችሁ\nየእያንዳንዱ ክርስቲያን አካል የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ ነው\nየመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ\nቤተ መቅደስ ለመለኮት የተለየ ነው እንዲሁም የመለኮትም ማደሪያ ነው። በተመሳሳይ ሁኔታ የአንድ ክርስቲያን አማኝ አካል እንደ ቤተ መቅደስ የመንፈስ ቅዱስ የሚገኝበት ነው። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]])\nበዋጋ ተገዝታችኋል\nእግዚአብሔር ለቆሮንቶስ ሰዎች ከባርነት ነፃ እንዲወጡ ዋጋ ከፍሎላቸዋል። ትኩረት፦«እግዚአብሔር ለእናንተ ነፃነት ዋጋ ከፍሎላችኋል።»\nስለዚህ\nትኩረት፦ «እንግዲህ» ወይም «ይህ እውነት ስለሆን» ወይም «ከዚህ እውነት የተነሣ»"
}
]