am_1co_tn_l3/04/19.txt

6 lines
1.1 KiB
Plaintext

[
{
"title": "1ቆሮንቶስ 4፥19-21",
"body": "ወደ እናንተ እመጣለሁ\n«እናንተን እጎበኛለሁ»\nበቃል አይደለም\nትኩረት፦ «በቃል የሚደረግ አይደለም» ወይም «በቃላት የምትናገሩት አይደለም»\nምን ትፈልጋላችሁ\nጳውሎስ የቆሮንቶስን ሰዎች ስላደረጉት ስሕተት እየገሰጻቸው የመጨረሻ ልመና ያቀርብላቸዋል። ትኩረት፦ «አሁን ምን እንዲሆነላችሁ እንደምትፈልጉ ንገሩኝ» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestio)\nበበትር ወይም በፍቅርና በትህትና መንፈስ ልምጣባችሁን?\nጳውሎስ የቆሮንቶስን ሰዎች በሁለት ተቃራኒ አስተሳሰቦችን ያቀርብላቸዋል። ትኩረት፦ «ወደ እናንተ በጭካኔ ትምህርት ልምጣን? ወይም «በትህትና መንፈስ ፍቅርን ላሳያችሁን?»\n(ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestio)\nትህትና\nትኩረት፦ «በርኅራኄ» ወይም «በትህትና»"
}
]