am_1co_tn_l3/08/08.txt

6 lines
444 B
Plaintext

[
{
"title": "`1ቆሮንቶስ 8፥8-10",
"body": "ምግብ ወደ እግዚአብሔር አያደርስም\n«ምግብ በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነትን አያስገኝም» ወይም «የምንበላው ምግብ እግዚአብሔርን ደስ አያሰኝም\nደካማ የሆነ ሰው\nበእምነታቸው ብርቱ ያልሆኑ\nለመብላት የሚደፍሩ\n«ለመብላት የበረታቱ»"
}
]