am_1co_tn_l3/08/04.txt

6 lines
987 B
Plaintext

[
{
"title": "1ቆሮንቶስ 8፥4-6",
"body": "እናውቃለን\n«እኛ» ማለት ጳውሎስና የቆሮንቶስ ሰዎች (ተመልከት፡-[[:en:ta:vol2:translate:figs_inclusive|Inclusive \"We\"]])\nየዚህ ዓለም «ጣዖት ምንም እንደ ሆን እናውቃለን»\nጳውሎስ አንዳንድ የቆሮንቶስ ሰዎች ከተጠቀሙት ይህን ሐረግ ይጠቅሳል። ትኩረት፦ «ራሳችሁ እንደምትሉ፥'ጣዖት ኀይል እንደሌለ ወይም ለእኛ ትርጉም የለም' እንደምትሉ እናውቃለን»\nጣዖታትና ጌቶች\nጳውሎስ በብዙ ጣዖቶች አያምንም ነገር ግን አይዛብ በጣዖታት እንደሚያምኑ ያውቃል።\nእኛን\nይህ «እኛን» የሚለው ጳውሎስና የቆሮንቶስ ሰዎችን ነው። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_inclusive|Inclusive \"We\"]])\nለእኛ አለን\n«እናምናለን»"
}
]