am_1co_tn_l3/08/01.txt

6 lines
1.4 KiB
Plaintext

[
{
"title": "1ቆሮንቶስ 8፥1-3",
"body": "እንግዲህ ስለ\nጳውሎስ የቆሮንቶስ ሰዎች ወደ ጠየቁበት ጥያቄ መሸጋገሪያ እንዲሆን ይህን ሐረግ ይጠቀማል።\nለጣዖት የተሠዋ\nአህዛብ ለአምልኮአቸው እህል፥ዓሣ፥ ወፍ፥ ወይም ሥጋ ለአማልክት ይሠዋሉ። ካህናቱም የመሥዋዕቱን ከፊል በመሠዊያ ላይ እንዲቃጠል ያደርጋሉ። ጳውሎስ የሚናገረው ለሚያመልኩት ወይም በገበያ ስለሚሸጠው ቀሪው ክፍል ነው።\n«ሁላችንም ዕውቀት እንዳለን» እናውቃለን\nጳውሎስ አንዳንድ የቆሮንቶስ ሰዎች ካሉት ይህን ሐረግ ይጠቅሳል። ትኩረት፡- 'ሁላችን ዕውቀት አለን' ራሳችሁ እንደምትሉ «ሁላችን እናውቃለን።»\nትዕቢት\n«አንድ ሰው ይታበያል» ወይም «አንድ ሰው ራሱን ከሌላ የተሻለ እንደሆን ያስባል»\nአንድ ነገር እንደሚያውቅ ያስባል\n«ማንኛውንም ነገር እንደሚያውቅ ያምናል»\nይህ ሰው በእርሱ ዘንድ ይታወቃል\n«እግዚአብሔር ይህን ሰው ያውቃል» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive|Active or Passive]] )"
}
]