am_1co_tn_l3/07/15.txt

6 lines
918 B
Plaintext

[
{
"title": "1ቆሮንቶስ 7፥15-16",
"body": "በዚህ ዓይነት ጉዳይ ወንድሞች ወይም እህት ለቃል ኪዳናቸው የታሰሩ አይደለም\n«በዚህ ዓይነት ጉዳይ የአማኝ ባለትዳሮች ጋብቻ አስገዳጅነት የላቸውም።» \n(ተመልከቱ፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive|Active or Passive]])\nአንቺ ሴት ባልሽን ታድኚው እንደ ሆነ ምን ታውቂያለሽ?\n«የማያምን ባልሽን ታድኚው እንደ ሆነ ምን ታውቂያለሽ።»\n(ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion|Rhetorical Question]])\nአንተ ሰው ሚስትህን ታድናት እንደ ሆነ ምን ታውቃለህ \n«የማታምን ሚስትህን ታድናት እንደ ሆነ ምን ታውቃለህ።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion|Rhetorical Question]])"
}
]