am_1co_tn_l3/07/08.txt

6 lines
519 B
Plaintext

[
{
"title": "1ቆሮንቶስ 7፥8-9",
"body": "ያላገባ\n«አሁን ያላገባ» ይህ ያላገቡትንና ቀደም ብሎ ያገቡትን ይጨምራል።\nመበለት\nባል የሞተባት ሴት\nይህ መልካም ነው\n«መልካም» የሚለው ቃል እዚህ ላይ ትክክልና ተቀባይነት ያለው የሚለውን ያመለክታል። ትኩረት፦«ይህ ትክክልና ተቀባይነት ያለው ነው።»\nመጋባት\nባልና ሚስት መሆን"
}
]