am_1co_tn_l3/07/05.txt

6 lines
1.6 KiB
Plaintext

[
{
"title": "1ቆሮንቶስ 7፥5-7",
"body": "አብራችሁ ለመተኛት እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ\nትኩረት፦ «ከትዳር ጓደኛ ጋር አብራችሁ ለመተኛት እምቢ አትበሉ»\nለጸሎት ራሳችሁ ለመትጋት ተስማምታችሁ\nበተለይም ለጸሎት ጊዜ ለመውሰድ ለተወሰኑ ቀናት አብሮ ሳይተኙ ለማሳለፍ ይወስናሉ። በአይሁድ እምነት አንድ ለሁለት ሳምንታት ይሆናል።\nራሳችሁን ማትጋት\n«ራሳችሁን መስጠት»\nእንደ ገና አንድ ሁኑ\nትኩረት፦ «እንደገና አንድ ላይ ተኙ»\nራሳችሁን ለመግዛት ካለ መቻል የተነሣ\nመቆጣጠር*** ትኩረት፦ «ምክንያቱም ከጥቂት ቀናት በኋላ የግብረ ሥጋ ፍላጎታችሁን ለመቆጠጠር ከባድ ይሆናል»\nይህን እንደ ፈቃድ እንጂ እንደ ትእዛዝ አይደለም\nጳውሎስ የቆሮንቶስን ሰዎችን ለአጭር ጊዜ አብሮ ከመተኛት ለጸሎት መታቀብ ይችላሉ፤ነገር ግን ይህ የተለየ ጉዳይ ነው እንጂ የሚቀጥል መስፈርት አይደለም።\nእንደ እኔ ቢሆን\nያላገቡ (አስቀድሞ ያገቡ ወይም ያላገቡ) እንደ ጳውሎስ ያሉ\nነገር ግን እያንዳንዱ ከእግዚአብሔር የራሱ ስጦታ ይኑረው እንዲሁም ሌላውም እንደዚው ይሁን\nትኩረት፦ «እግዚአብሔር ለአንድ ሰው ችሎታ ይሰጣል እንዲሁም ለሌላኛው ሰው ሌላ ችሎታ ይሰጣል»"
}
]