am_1co_tn_l3/07/01.txt

6 lines
1.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "1ቆሮንቶስ 7፥1-2",
"body": "እንግዲህ\nጳውሎስ በትምህርቱ አዲስ ርዕስ ያስተዋውቃል።\nስለ ጻፋችሁልን ነገሮች\nየቆሮንቶስ ሰዎች ለጳውሎስ ለአንዳንድ ጥያቄዎች መልስ ፈልገው ደብዳቤ ጽፈውለት ነበር።\nለሰው\nእዚህ ላይ ወንድ ወይም ሴት የትዳር ጓደኛ\nይህ መልካም ነው\nትኩረት፡- «ይህ ትክክልና ተቀባይነት ያለው ነው»\nነገር ግን ስለ ዝሙት ምክንያት ፈተና\nትኩረት፦ «ነገር ግን ሰዎች በዝሙት ፈተና ላይ እንዳይውድቁ»\nእያንዳንዱ ሰው የራሱ ሚስት ይኑራው እንዲሁም እያንዳንዷ ሴት ለራሷ ባል ይኑራት\nብዙ ሚስት በሚያገቡ ማህበር ሰብ ግልጽ ለማድረግ፦«እያንዳንዱ ሰው አንድ ሚስት ሊኖረው ይገባል እንዲሁም እያንዳንዷ ሴት የራሷ ባል ሊኖራት ይገባል»"
}
]