am_1co_tn_l3/05/09.txt

6 lines
1012 B
Plaintext

[
{
"title": "1ቆሮንቶስ 5፥9-10",
"body": "ዝሙትን የሚያደርጉ ሰዎች\nበክርስቶስ እንደሚያምኑ የሚያስመስሉ ግን በዚህ ሁኔታ የሚመላለሱትን የሚያመለክት\nዝሙትን የሚያደሩ የዚህ ዓለም ሰዎች\nበጌታ የማያምኑ በዝሙት ሕይወት ለመኖር ምርጫቸው ያደረጉ\nስግብግብነት\n«ስግብግብ የሆኑ ሰዎች» ወይም «ማንኛውም ሰው ያለውን ሁሉን ነገር የሚፈልጉ ሰዎች»\nነጣቂዎች\nይህ ማለት የሚያታልሉ ሰዎች ወይም የሌሎችን ገንዘብ ወይም ንብረት የሚያጭበረብሩ። \nከእነርሱ መለየት ቢሆን ከዓለም መውጣታችሁ ነበር\nበዓለም ከእንዲህ ዓይነት ተግባር ነፃ የሆነ ቦታ የለም። ትኩረት፦«ከእነርሱ መለየት ቢሆን ከሁሉንም ሰው ማስወገድ ያስፈልግ ነበር።»"
}
]