am_1co_tn_l3/05/06.txt

6 lines
990 B
Plaintext

[
{
"title": "1ቆሮንቶስ 5፥6-8",
"body": "መመካታችሁ መልካም አይደለም\n«መመካታችሁ መጥፎ ነው»\nጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ እንደሚያቦካ አታውቁምን?\nጥቂት እርሾ እንጀራን ሁሉ እንደሚያደርስ ሁሉ ጥቂት ኀጢአት የአማኞችን ኅብረት ሁሉ ሊያበለሽ ይችላል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaph])\nመስዋዕት ሆኖአል\n«ጌታ እግዚአብሔር ክርስቶስ ኢየሱስን መስዋዕት አደረገው።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepe)\nክርስቶስ የፋሲካችን በግ ታርዶአል\nየፋሲካ በግ የእስራኤልን ኀጢአት በእምነት እንደሚሸፍን የክርስቶስ ሞት በክርስቶስ ለሚያምኑት ኀጢአትን በክርስቶስ ለዘላለም ይሸፍናል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor)"
}
]