am_1co_tn_l3/03/18.txt

6 lines
955 B
Plaintext

[
{
"title": "1ቆሮንቶስ 3፥18-20",
"body": "ማንም ራሱን አያታልል\nበዚህ ዓለም ጥበበኛ የሆነ ማንም በውሸት ማመን የለበትም።\nበዚህ ዘመን\n«አሁን»\nጥበበኛ ለመሆን «ሞኝ» ይሁን\n«የእግዚአብሔርን እውነተኛ ጥበብ ለማግኘት ዓለም የሚያስበው ሞኝነት እንደሆን ሰው መቀበል አለበት»\n(ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_irony]])\nጥበበኞችን በተንኮላቸው ይይዛቸዋል\nእግዚአብሔር ጥበበኛ እንደሆኑ የሚያስቡትን በራሳቸው ተንኮል ይይዛቸዋል። \nጌታ የጥበበኞችን አሳብ ያውቃል\nትኩረት፦ «ጌታ ጥበበኛ እንደሆኑ የሚያስቡ ሰዎች የሚያቅዱትን ያውቃል» ወይም «ጌታ የጥበበኞችን እቅድ ሁሉ አስቀድሞ ያውቃል» (UDB)"
}
]