am_1co_tn_l3/03/14.txt

6 lines
798 B
Plaintext

[
{
"title": "1ቆሮንቶስ 3፡14-15",
"body": "ይጸናል\n«ይቆያል» ወይም «ይቋቋማል» (UDB)\nማንም ሰው ሥራው የተቃጠለበት\nትኩረት፦ «የማንንም ሥራ እሳቱ ቢያጠፋ» ወይም «እሳቱ የማንንም ሥራ ቢያፈርስ» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activep])\nየማንም እርሱ ራሱ\nእነዚህ ቃላት የሚያሳየው «ሰው» ነው። ትኩረት፦ «ሰው» ወይም «እርሱ» (UDB)\nኪሳራ ያጋጥመዋል ነገር ግን ራሱ ይድናል\n«በእሳቱ ተፈትኖ ካላለፈ ማንኛውም ሥራውንና ሽልማቱን ያጣል እግዚአብሔር ግን ያድነዋል።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassiv)"
}
]