am_1co_tn_l3/03/08.txt

6 lines
1.3 KiB
Plaintext

[
{
"title": "1ቆሮንቶስ 3፡8-9",
"body": "የሚተክልና የሚያጠጣ አንድ ናቸው\nመትከልና ማጠጣት ጳውሎስ የቆሮንቶስን ቤተ ክርስቲያን ለማገልገል ራሱንና አጵሎስን የሚያነጻጽርበት እንደ አንድ ሥራ ቆጥሮአል።\nደመወዝ\nበሠራው ሥራ መሠረት ለሠራተኛ የሚከፈል ገንዘብ መጠን ነው።\nእኛ\nይህ የሚያመለክተው ጳውሎስንና አጵሎስን ሲሆን የቆሮንቶስን ቤተ ክርስቲያን አመለከትም።\n(ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_exclusiv])\nከእግዚአብሔር ጋር አብረው የሚሠሩ \nጳውሎስ ራሱንና አጵሎስን ከእግዚአብሔር ጋር የሚሠሩ ሠራተኞች እንደሆኑ ይቆጥራል።\nየእግዚአብሔር እርሻ\nእግዚአብሔር አንድ ሰው እርሻው ፍሬ እንዲያፈራ እንደሚንከባከብ ለቆሮንቶስ ቤተ ክርስቲያን ጥንቃቄ ያደርጋል።\nየእግዚአብሔር ሕንፃ\nእግዚአብሔር አንድ ሰው ሕንፃ እንደሚያንጽ የቆሮንቶስን ቤተ ክርስቲያን ቀርጾ ፈጥሮአታል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]])"
}
]