am_1co_tn_l3/01/30.txt

6 lines
955 B
Plaintext

[
{
"title": "1 ቆሮንቶስ 1፡30-31",
"body": "እግዚአብሔር ካደረገው የተነሣ\nይህ የሚያሳየው ክርስቶስ በመስቀል ላይ ያደረገውን ሥራ ነው።\nበእኛ የእኛ\nጳውሎስ «በእኛ» በሚለው የቆሮንቶስ ሰዎችን ይጨምራል፡\n(ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_inclusive)\nእንግዲህ እናንት በክርስቶስ ኢየሱስ ናችሁ\n«አሁን እናንተ በክርስቶስ ኢየሱስ ድነትን ተቀብላችኋል»\nክርስቶስ ኢየሱ ስለ እኛ የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው\n«ክርስቶስ አየሱስ እግዚአብሔር እንዴት ጥበበኛ እንደሆነ ግልጽ አደረገው»\n(UDB;ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_mem)\nየሚመካ በጌታ ይመካ\n«ሰው የሚመካ ከሆን ጌታ ምን ያህል ታላቅ በመሆኑ ይመካ»"
}
]