am_1co_tn_l3/01/28.txt

6 lines
785 B
Plaintext

[
{
"title": "1 ቆሮንቶስ 1፡28-29",
"body": "ዝቅተኛና የተናቀ ምንድን ነው\nዓለም የማትቀበላቸው ሰዎች ናቸው። ትኩረት፦ «ትሑታንና ተቀባይነት የሌላቸው ሰዎች ናቸው።»\nእንደ ምናምንቴ የሚቆጠሩ ሰዎች\n«ሁል ጊዜ ሰዎች ዋጋ እንደሌላቸው አድርገው የሚቆትሩአቸው» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassiv)\nዋጋ እንዳላቸው ተደርገው የሚያዙ ነገሮች\n«ሰዎች ዋጋ እንዳላቸው የሚቆጥሩአቸው ነገሮች» ወይም «ሰዎች ገንዘብ ወይም ክብር ይገባቸዋል ብለው ያስቡ»\n(ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassi)"
}
]