am_1co_tn_l3/01/20.txt

6 lines
1.4 KiB
Plaintext
Raw Permalink Blame History

This file contains ambiguous Unicode characters

This file contains Unicode characters that might be confused with other characters. If you think that this is intentional, you can safely ignore this warning. Use the Escape button to reveal them.

[
{
"title": "1 ቆሮንቶስ 1፡20-21",
"body": "ጥበበኛ ሰው የት አለ? ፈላስፋስ የት አለ? የዚህ ዓለም መርማሪስ የት አለ?\nጳውሎስ ሊገልጸው የፈለገው በእውነት ጥበበኛ የሆኑ ሰዎች የትም አይገኙም። ትኩረት፦ ከወንጌል ጥበብ ጋር ሲነጻጸር ጥበበኛ የሆኑ ሰዎች የሉም፤ ዐዋቂዎቹም የሉም። የዚህ ዓለም መርማሪዎቹም የሉም!\" (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\nዋቂ\nአንድ ሰው ከፍተኛ ዐውቀት እንዳለ የሚታወቅ\nየዚህ ዓለም መርማሪ\nአንድ ሰው ዐውቀት መኖሩን በክርክር ችሎታ የሚያሳምን\nእግዚአብሔር የዚህች ዓለም ጥበብን ሞኝነት አላደረገምን?\nእግዚአብሔር በዚህች ዓለም ጥበብ ላይ ያደረገውኔ ለምግለጽ የተጠቀመበት ጥያቄ ነው። ትኩረት፦ \" እግዚአብሔር በርግጥ የዚህችን ዓለም ጥበብ ሞኝነት አድርጎአል\" ወይም \"እግዚአብሔር ያሰቡት የነበረው ሞኝነት እንደሆነ ለማሳየት ፈልጎአል። (UDB)\n(ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\n የሚያምኑ\nአማራጭ ትርጉሞች 1) «የሚያምኑ ሁሉ» (UDB) or \n2) « እርሱን የሚያምኑ ሁሉ።»"
}
]