am_1co_tn_l3/01/14.txt

6 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "1 ቆሮንቶስ 1፡14-16",
"body": "እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ\nጳውሎስ በቆሮንቶስ ማንንም አለማጥመቁን ምን ያህል ትልቅ ሰው እንደሆን አጋኖ ይናገራል። \n(ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_hyperbole]])\nቀርስጶስ\nየአይሁድ ምኩራብ አለቃ የነበረና ወደ ክርስትና የመጣ። \n(ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:translate_names]])\nጋይዮስ\nከሐዋርያው ጳውሎስ ጋር አብሮ ተጉዞአል።\n(ተመልከት[[:en:ta:vol1:translate:translate_names]])\nበስሜ ማናችሁም እንደተጠመቃችሁ የሚናገር ሰው እንዳይኖር ነበር\n«በኋላ ላይ ሰዎች እኔ እንዳጠመቅኋቸው አድርገው እንደይ ኩራሩብኝ ብዙ ሰዎችን በስሜ እንዳላጠምቅ ተከላክዬዋለሁ።»\n(ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_doublenegatives]] and [[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]])\nየእስጢፋኖስ ቤተ ሰብ\nበእስጢፋኖስ ቤተ ሰብ ውስጥ ያሉ የቤተ ሰብ አባላትንና አገልጋዮችን የሚያሳይ ነው።"
}
]