am_1co_tn_l3/01/12.txt

6 lines
1.2 KiB
Plaintext

[
{
"title": "1 ቆሮንቶስ 1፡12-13",
"body": "እያንዳንዳችሁ ትላላችሁ\nጳውሎስ በአጠቃላይ ስለ ክፍፍል እየገለጸ ነው።\nክርስቶስ ተከፍሎአልን?\nጳውሎስ ከአንዱ በቀር ክርስቶስ ያልተከፋፈለ የመሆኑን እውነት ለማስረዳት ይፈልጋል። «እናንት በምትፈጉበት ሁኔታ ክርስቶስን መከፋፈል አይቻልም።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]]; [[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]])\nጳውሎስ ተሰቅሎአልን?\nጳውሎስ የተሰቀለው ጳውሎስ ወይም አጵሎስ ሳይሆን ክርስቶስ ብቻ እንደሆን ለማስረዳት ይፈልጋል። «በመስቀል ላይ ጳውሎስን ለእናንተ ድነት አልሰቀሉትም።»\n(ተምልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]]; [[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]])\nበጳውሎስ ስም ተጠመቃችሁን?\nጳውሎስ ለማስረዳት የፈለገው ሁላችን በክርስቶስ ስም እንደተመቅን ነው። «ሰዎች በጳውሎስ ስም አላጠቁም።» (ተመልከት፦[[:en:bible:questions:comprehension:1co:01]]"
}
]