am_1co_tn_l3/01/07.txt

6 lines
1.0 KiB
Plaintext

[
{
"title": "1 ቆሮንቶስ1፡7-9",
"body": "ስለዚህ\n«ከዚህ የተነሣ»\nከመንፈሳዊ ስጦታ አልጎደለባችሁም\n«ማንኛውም መንፈሳዊ ስጦታ ይኑርባችሁ» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_litotes]])\nየጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን መገለጥ\nአማራጭ ትርጉሞች 1) « እግዚአብሔር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን የሚገልጥበት ጊዜ።» 2) «ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱን በሚገልጥበት ጊዜ።» \nነውር የሌለባችሁ ትሆናላችሁ\nእግዚአብሔር እናንተን የሚነቅፍበት ምክንያት ያለም\nወደ ልጁ ወደ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው።\nእግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አዲስ ሕይወት እንድትካፈሉ ጠርቶአችኋል።\n[[:en:bible:questions:comprehension:1co:01]]"
}
]