Tue Aug 09 2016 13:18:19 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-08-09 13:18:20 +03:00
parent f79666e1b8
commit e22aff4417
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "1ቆሮንቶስ 6፥1-3",
"body": "ክርክር\nትኩረት፦ «አለመስማማት»ወይም «ሙጉት»\nከአኞች ይልቅ ወደ ማያምን ዳኛ ፊት ለመቆም ወደ መንግሥት ፍርድ ቤት ለመሄድ ይደፍራልን? \nጳውሎስ ክርስቲያኖች በመካከላቸው አለመስማማት ቢኖር ራሳቸው መፍታት አለባቸው ይላል። ትኩረት፦«ክርስቲያን ባልንጀራችሁን በማያምን ዳኛ ፊት አትክሰስ። ክርስቲያን ባልንጀራዎች አለመስማማታቸውን ራሳቸው መካከል መፍታት አለባቸው።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion)\nመንግሥት ፍርድ ቤት\nመንግሥት በአካባቢ ባለው ጉዳዮችን የሚፈርድበትና ትክክል የሆነውን የሚወስንብት\nአማኞች በዓለም ላይ እንደሚፈርዱ አታውቁምን?\nጳውሎስ ወደ ፊት በዓለም ላይ እንደሚፈረድ ያመለክታል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\n"
"body": "ክርክር\nትኩረት፦ «አለመስማማት»ወይም «ሙጉት»\nከአኞች ይልቅ ወደ ማያምን ዳኛ ፊት ለመቆም ወደ መንግሥት ፍርድ ቤት ለመሄድ ይደፍራልን? \nጳውሎስ ክርስቲያኖች በመካከላቸው አለመስማማት ቢኖር ራሳቸው መፍታት አለባቸው ይላል። ትኩረት፦«ክርስቲያን ባልንጀራችሁን በማያምን ዳኛ ፊት አትክሰስ። ክርስቲያን ባልንጀራዎች አለመስማማታቸውን ራሳቸው መካከል መፍታት አለባቸው።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion)\nመንግሥት ፍርድ ቤት\nመንግሥት በአካባቢ ባለው ጉዳዮችን የሚፈርድበትና ትክክል የሆነውን የሚወስንብት\nአማኞች በዓለም ላይ እንደሚፈርዱ አታውቁምን?\nጳውሎስ ወደ ፊት በዓለም ላይ እንደሚፈረድ ያመለክታል። (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\nበዓለም ላይ የምትፈርዱ ከሆነ በትናንሽ ጉዳዮችን መፍረድ እንዴት ይሳናችኋል?\nጳውሎስ ወደ ፊት በአጠቃላይ በዓለም ላይ የመፈረድ ኃላፊነትና ችሎታ እንደሚሰጥ ይናገራል፤ ስለዚህ በትናንሽ ጉዳዮች ላይ ራሳቸው መፍረድ አለባቸው። ትኩረት፦«ለወደ ፊት በዓለም ላይ ትፈርዳላችሁ ስለዚህ ይህን ጉዳይ መፍታት ትችላላችሁ።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]]).\n"
}
]