Tue Aug 09 2016 15:47:30 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-08-09 15:47:30 +03:00
parent 97dbac245b
commit bc12c5af1b
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "1ቆሮንቶስ 7፥5-7",
"body": "አብራችሁ ለመተኛት እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ\nትኩረት፦ «ከትዳር ጓደኛ ጋር አብራችሁ ለመተኛት እምቢ አትበሉ»\nለጸሎት ራሳችሁ ለመትጋት ተስማምታችሁ\nበተለይም ለጸሎት ጊዜ ለመውሰድ ለተወሰኑ ቀናት አብሮ ሳይተኙ ለማሳለፍ ይወስናሉ። በአይሁድ እምነት አንድ ለሁለት ሳምንታት ይሆናል።\nራሳችሁን ማትጋት\n«ራሳችሁን መስጠት»\nእንደ ገና አንድ ሁኑ\nትኩረት፦ «እንደገና አንድ ላይ ተኙ»\nራሳችሁን ለመግዛት ካለ መቻል የተነሣ\nመቆጣጠር** ትኩረት፦ «ምክንያቱም ከጥቂት ቀናት በኋላ የግብረ ሥጋ ፍላጎታችሁን ለመቆጠጠር ከባድ ይሆናል»\nይህን እንደ ፈቃድ እንጂ እንደ ትእዛዝ አይደለም\nጳውሎስ የቆሮንቶስን ሰዎችን ለአጭር ጊዜ አብሮ ከመተኛት ለጸሎት መታቀብ ይችላሉ፤ነገር ግን ይህ የተለየ ጉዳይ ነው እንጂ የሚቀጥል መስፈርት አይደለም።\nእንደ እኔ ቢሆን\nያላገቡ (አስቀድሞ ያገቡ ወይም ያላገቡ) እንደ ጳውሎስ ያሉ\nነገር ግን እያንዳንዱ ከእግዚአብሔር የራሱ ስጦታ ይኑረው እንዲሁም ሌላውም እንደዚው ይሁን\nትኩረት፦ «እግዚአብሔር ለአንድ ሰው ችሎታ ይሰጣል እንዲሁም ለሌላኛው ሰው ሌላ ችሎታ ይሰጣል»"
"body": "አብራችሁ ለመተኛት እርስ በርሳችሁ አትከላከሉ\nትኩረት፦ «ከትዳር ጓደኛ ጋር አብራችሁ ለመተኛት እምቢ አትበሉ»\nለጸሎት ራሳችሁ ለመትጋት ተስማምታችሁ\nበተለይም ለጸሎት ጊዜ ለመውሰድ ለተወሰኑ ቀናት አብሮ ሳይተኙ ለማሳለፍ ይወስናሉ። በአይሁድ እምነት አንድ ለሁለት ሳምንታት ይሆናል።\nራሳችሁን ማትጋት\n«ራሳችሁን መስጠት»\nእንደ ገና አንድ ሁኑ\nትኩረት፦ «እንደገና አንድ ላይ ተኙ»\nራሳችሁን ለመግዛት ካለ መቻል የተነሣ\nመቆጣጠር*** ትኩረት፦ «ምክንያቱም ከጥቂት ቀናት በኋላ የግብረ ሥጋ ፍላጎታችሁን ለመቆጠጠር ከባድ ይሆናል»\nይህን እንደ ፈቃድ እንጂ እንደ ትእዛዝ አይደለም\nጳውሎስ የቆሮንቶስን ሰዎችን ለአጭር ጊዜ አብሮ ከመተኛት ለጸሎት መታቀብ ይችላሉ፤ነገር ግን ይህ የተለየ ጉዳይ ነው እንጂ የሚቀጥል መስፈርት አይደለም።\nእንደ እኔ ቢሆን\nያላገቡ (አስቀድሞ ያገቡ ወይም ያላገቡ) እንደ ጳውሎስ ያሉ\nነገር ግን እያንዳንዱ ከእግዚአብሔር የራሱ ስጦታ ይኑረው እንዲሁም ሌላውም እንደዚው ይሁን\nትኩረት፦ «እግዚአብሔር ለአንድ ሰው ችሎታ ይሰጣል እንዲሁም ለሌላኛው ሰው ሌላ ችሎታ ይሰጣል»"
}
]

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "1ቆሮንቶስ 7፥10-11",
"body": "ያገባ\nየትዳር ጓደኛ ያለው(ባልና ሚስት)\nመለየት የለባቸውም\nአብዘኛው የግሪክ ሰዎች ሕጋዊ ፍቺና እንዲሁ መለየትን አይለይም ነር። «መለየት» ለአብዘኛው ባለ ትዳሮች ጋብቻ የማይቆይ እንደ ሆነ ማለት ነው።\nከርሱ ጋር ተረቁ\n«ከባልዋ ጋር ያለውን መፍታት አለባቸው እንዲሁም ወደ እርሱም ትመለስ» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive|Active or Passive]])\nመፋታት የለባቸውም\nይህ «መለየት የለባቸውም» ከሚለው ጋር ተመሳሳይ። (ከላይ ያለውን ማስታወሻ።) ሕጋዊ ፍቺ ወይም እንዲያው መለየት።"
"body": "ያገባ\nየትዳር ጓደኛ ያለው(ባልና ሚስት)\nመለየት የለባቸውም\nአብዘኛው የግሪክ ሰዎች ሕጋዊ ፍቺና እንዲሁ መለየትን አይለይም ነር። «መለየት» ለአብዘኛው ባለ ትዳሮች ጋብቻ የማይቆይ እንደ ሆነ ማለት ነው።\nከርሱ ጋር ታረቁ\n«ከባልዋ ጋር ያለውን ጉዳይ መፍታት አለባቸው እንዲሁም ወደ እርሱም ትመለስ» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive|Active or Passive]])\nመፋታት የለባቸውም\nይህ «መለየት የለባቸውም» ከሚለው ጋር ተመሳሳይ። (ከላይ ያለውን ማስታወሻ።) ሕጋዊ ፍቺ ወይም እንዲያው መለየት።"
}
]