Tue Aug 09 2016 16:03:30 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-08-09 16:03:32 +03:00
parent f975b17ddf
commit 9c15ef9368
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "1ቆሮንቶስ 7፥36-38",
"body": "አጠቃላይ መረጃ\nአንዳንድ ሰዎች ጳውሎስ ያላገቡ ሰዎች ለማግባት ስለሚፈልጉ ሴቶች እንደ ሚናገር ያስባሉ (see ULB and UDB። ሌሎች ደግሞ ጳውሎስ የሚናገረው ስላላገቡ ሴቶች አባቶች እንደ ሆነ ያስባሉ (በዚህ ማስታወሻ ያሉትን አማራጭ ትርጉሞችን ተመልከት)።\nበአክብሮት አለመያዝ\n«ቸር አለመሆን» ወይም «አለማክበር»\nእጮኛውን\nአማራጭ ትርጉሞች 1)«ሊያገባት ተስፋ የሰጣት ሴት» ወይም 2)«ድንግል የሆነች ልጃ ገረድ።»\nእጮኛ\nአንድ ሴት እና አንድ ወንድ ለጋብቻ የተስማሙበት\nፍላጎቱ በጣም ከፍተኛ\nአማራጭ ትርጉሞች 1) ስለ ወስባዊ ፍላጎቱ (UDB) ወይም 2) «ምክንያቱም ሴቷ ለማግባት የዕድሜ ብቁነት»\nያግባት\nአማራጭ ትርጉሞች 1)«እጮኛውን ያግባት»(UDB) ወይም 2) «ሴት ልጁ ለጋብቻ ይፍቀድ»\nላለማግባት ከወሰ\nአማራጭ ትርጉሞች 1)«ለማግባት ፍላጎት እንደ ሌለ ከወሰነ» (UDB) ወይም 2) «እንድታገባ ሴት ልጁ የማይፈቅ ከሆነ»\nእርስዋን በለማግባቱ መልካም አደረገ\nአማራጭ ትርጉሞች 1) «እርስዋን ላለማግባት የሚያደርገው ውሳኔ መልካም ነው» (UDB) ወይም 2)«ያላገባችውን እንዳታገባ ቢያቆያት መልካም ነው።»\nእጮኛውን ያገባል\nአማራጭ ትርጉም፦ «ሴት ልጁ ለጋብቻ ይሰጣታል»\nለማግባት አይመርጥም\nአማራጭ ትርጉም፦ «ሴት ልጁን ለጋብቻ አይሰጥም»"

}
]