Wed Jul 27 2016 16:57:21 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-07-27 16:57:22 +03:00
parent d4dfcf11d7
commit 8fd7252a02
2 changed files with 7 additions and 1 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "1ቆሮንቶስ 3፡12-13",
"body": "እንግዲህ ማንም በመሠረቱ ላይ በወርቅ ቢሆን፥ በብር፥ በከበረ ድንጋይ፥በእንጨት፥በሣር ወይም በአገዳ ቢያንጽ፤\nሕንፃ ለማነጽ የምንጠቀምባቸው የሕንፃ መሣሪያዎች ሰው በመንፈሳዊ ባሕርይና ተግባሮችን በሕይወት ዘመኑ ለመንፈሳዊ ዋጋ ያለው እንዲሆን እንደምንገነባ ዓይነት ይነጻጸራል። ትኩረት፦ «አንድ ሰው በውድና በጠንካራ ዕቃዎች ወይም በሚቃጠል ርካሽ ዕቃዎች ይገነባል» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaph)\nየከበረ ድንጋይ\n«ውድ የሆኑ ድንጋዮች»\nየቀኑ ብርሃን ሲገለጠው ሥራው ይገለጣል የቀን ብርሃን የሕንፃ ሠራተኞችን ጥረት እንደሚገለጥ የሰውንም የሥራ ጥረትና እንቅስቃሴ ጥራት የእግዚአብሔር ብርሃን መገኘት ይገልጠዋል።» \n(ተመልከት፤-[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]])\nበእሳት ሲፈተን የእያንዳንዱ ሥራ ጥራት በእሳት ይፈተናል\nእሳት በሚገለጥ"
"body": "እንግዲህ ማንም በመሠረቱ ላይ በወርቅ ቢሆን፥ በብር፥ በከበረ ድንጋይ፥በእንጨት፥በሣር ወይም በአገዳ ቢያንጽ፤\nሕንፃ ለማነጽ የምንጠቀምባቸው የሕንፃ መሣሪያዎች ሰው በመንፈሳዊ ባሕርይና ተግባሮችን በሕይወት ዘመኑ ለመንፈሳዊ ዋጋ ያለው እንዲሆን እንደምንገነባ ዓይነት ይነጻጸራል። ትኩረት፦ «አንድ ሰው በውድና በጠንካራ ዕቃዎች ወይም በሚቃጠል ርካሽ ዕቃዎች ይገነባል» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaph)\nየከበረ ድንጋይ\n«ውድ የሆኑ ድንጋዮች»\nየቀኑ ብርሃን ሲገለጠው ሥራው ይገለጣል የቀን ብርሃን የሕንፃ ሠራተኞችን ጥረት እንደሚገለጥ የሰውንም የሥራ ጥረትና እንቅስቃሴ ጥራት የእግዚአብሔር ብርሃን መገኘት ይገልጠዋል።» \n(ተመልከት፤-[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]])\nበእሳት ሲፈተን የእያንዳንዱ ሥራ ጥራት በእሳት ይፈተናል\nእሳት በሚገለጥበት ጊዜ የሕንፃውን ጥንካሬ ወይም መውደቅ ይታወቃል፤ እንዲሁም የእግዚአብሔር እሳት የሰውን ጥረትና እንቅስቃሴ ይፈትናል። ትኩረት፦ እሳቱ የሥራውን ጥራት ያሳያል።\" (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]])"
}
]

6
03/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "1ቆሮን",
"body": ""
}
]