Tue Aug 09 2016 15:09:29 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-08-09 15:09:30 +03:00
parent f5a6252bb4
commit 5f898c7cbf
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "11ቆሮንቶስ 6፥4-6",
"body": "ለዕለታዊ ኑሮ የሚያስፈልገው ጉዳይ ላይ መፍረድ ካለባችሁ\nትኩረት፦ «ስለ ዕለታዊ ህይወት ለመወሰን የተጠራችሁ ከሆነ» ወይም «በዚህ አስፈላጊ ሕይወት ላይ መፍታት ካለባችሁ» (UDB)\nእንዲህ ያሉ ጉዳዮችን ለምን ታስቀምጣላችሁ\n«እንዲህ ያሉ ጉዳዮችን መስጠት የለባችሁም» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\nበቤተ ክርስቲያን የማያምኑ ሰዎች\nጳውሎስ እነዚህን ነገሮች እንዴት እንደሚይዙ የቆሮንቶስ ሰዎችን ይገስጻቸዋል። 1)«እንዲያ ያሉትን ነገሮች ለመወሰን ተገቢ ያልሆኑትን አባላትን እንዲህ ያሉትን ጉዳዮች መስጠት አቁሙ» ወይም 2) «እንዲህ ያሉትን ጉዳዮች ከቤተ ክርስቲያን ውጪ ላሉ ሰዎች መስጠት አቁሙ» ወይም 3) «በሌሎች አማኞች መልካም ሆኖ ላልተቆጠሩ አባላት እንኳን እንዲህ ያሉትን ጉዳዮችን መስጠት የለባችሁም።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\nላሳፍራችሁ\nትኩረት፦ «ለእናንተ ውርደት» ወይም «በዚህ ጉዳይ ላይ እንዴት እንደ ወደቃችህ ለማሳየት» (UDB)\nበወንድሞችና እህቶች መካከል ያለ ክርክር ለመፍታት በመካከላችሁ አስተዋይ ሰው የለምን?\nትኩረት፦ «በአማኞች መካከል ያለውን ክርክር የሚፈታ አንድ አስተዋይ ሰው ማግኘት ትችላላሁ።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\nክርክር/ሙግት\n«ክርክር» ወይም «አለመስማማት»"
"body": "ለዕለታዊ ኑሮ የሚያስፈልገው ጉዳይ ላይ መፍረድ ካለባችሁ\nትኩረት፦ «ስለ ዕለታዊ ህይወት ለመወሰን የተጠራችሁ ከሆነ» ወይም «በዚህ አስፈላጊ ሕይወት ላይ መፍታት ካለባችሁ» (UDB)\nእንዲህ ያሉ ጉዳዮችን ለምን ታስቀምጣላችሁ\n«እንዲህ ያሉ ጉዳዮችን መስጠት የለባችሁም» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\nበቤተ ክርስቲያን የማያምኑ ሰዎች\nጳውሎስ እነዚህን ነገሮች እንዴት እንደሚይዙ የቆሮንቶስ ሰዎችን ይገስጻቸዋል። 1)«እንዲያ ያሉትን ነገሮች ለመወሰን ተገቢ ያልሆኑትን አባላትን እንዲህ ያሉትን ጉዳዮች መስጠት አቁሙ» ወይም 2) «እንዲህ ያሉትን ጉዳዮች ከቤተ ክርስቲያን ውጪ ላሉ ሰዎች መስጠት አቁሙ» ወይም 3) «በሌሎች አማኞች መልካም ሆኖ ላልተቆጠሩ አባላት እንኳን እንዲህ ያሉትን ጉዳዮችን መስጠት የለባችሁም።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\nላሳፍራችሁ\nትኩረት፦ «ለእናንተ ውርደት» ወይም «በዚህ ጉዳይ ላይ እንዴት እንደ ወደቃችህ ለማሳየት» (UDB)\nበወንድሞችና እህቶች መካከል ያለ ክርክር ለመፍታት በመካከላችሁ አስተዋይ ሰው የለምን?\nትኩረት፦ «በአማኞች መካከል ያለውን ክርክር የሚፈታ አንድ አስተዋይ ሰው ማግኘት ትችላላሁ።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\nክርክር/ሙግት\n«ክርክር» ወይም «አለመስማማት»\nነገር ግን እንዳለ\nትኩረት፦ «ነገር ግን አሁን ባለው ሁኔታ» ወይም «»"
}
]