Tue Aug 09 2016 15:35:29 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-08-09 15:35:30 +03:00
parent e79fc741fd
commit 4a1588e275
2 changed files with 2 additions and 2 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "11ቆሮንቶስ 6፥4-6",
"body": "ለዕለታዊ ኑሮ የሚያስፈልገው ጉዳይ ላይ መፍረድ ካለባችሁ\nትኩረት፦ «ስለ ዕለታዊ ህይወት ለመወሰን የተጠራችሁ ከሆነ» ወይም «በዚህ አስፈላጊ ሕይወት ላይ መፍታት ካለባችሁ» (UDB)\nእንዲህ ያሉ ጉዳዮችን ለምን ታስቀምጣላችሁ\n«እንዲህ ያሉ ጉዳዮችን መስጠት የለባችሁም» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\nበቤተ ክርስቲያን የማያምኑ ሰዎች\nጳውሎስ እነዚህን ነገሮች እንዴት እንደሚይዙ የቆሮንቶስ ሰዎችን ይገስጻቸዋል። 1)«እንዲያ ያሉትን ነገሮች ለመወሰን ተገቢ ያልሆኑትን አባላትን እንዲህ ያሉትን ጉዳዮች መስጠት አቁሙ» ወይም 2) «እንዲህ ያሉትን ጉዳዮች ከቤተ ክርስቲያን ውጪ ላሉ ሰዎች መስጠት አቁሙ» ወይም 3) «በሌሎች አማኞች መልካም ሆኖ ላልተቆጠሩ አባላት እንኳን እንዲህ ያሉትን ጉዳዮችን መስጠት የለባችሁም።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\nላሳፍራችሁ\nትኩረት፦ «ለእናንተ ውርደት» ወይም «በዚህ ጉዳይ ላይ እንዴት እንደ ወደቃችህ ለማሳየት» (UDB)\nበወንድሞችና እህቶች መካከል ያለ ክርክር ለመፍታት በመካከላችሁ አስተዋይ ሰው የለምን?\nትኩረት፦ «በአማኞች መካከል ያለውን ክርክር የሚፈታ አንድ አስተዋይ ሰው ማግኘት ትችላላሁ።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\nክርክር/ሙግት\n«ክርክር» ወይም «አለመስማማት»\nነገር ግን እንዳለ\nትኩረት፦ «ነገር ግን አሁን ባለው ሁኔታ» ወይም «ነገር ግን በዚህ ፈንታ» (UDB)\nአንዱ አማኝ ሌላውን ለመክሰስ በማያምን ዳኛ ፊት ለመቆም ወደ ፍርድ ቤት ይሄዳል\nትኩረት፦ «እርስ በርሳቸው ክርክር ያለባቸው አማኞች የማያምን ዳኛ ስለ ጉዳያቸው እንዲፈርድላቸው ይጠትቃሉ»\nይህ ጉዳይ ይቀርባል\n«ይህን ጉዳይ አማኝ ያቀርባል»\n (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]])"
"body": "ለዕለታዊ ኑሮ የሚያስፈልገው ጉዳይ ላይ መፍረድ ካለባችሁ\nትኩረት፦ «ስለ ዕለታዊ ህይወት ለመወሰን የተጠራችሁ ከሆነ» ወይም «በዚህ አስፈላጊ ሕይወት ላይ መፍታት ካለባችሁ» (UDB)\nእንዲህ ያሉ ጉዳዮችን ለምን ታስቀምጣላችሁ\n«እንዲህ ያሉ ጉዳዮችን መስጠት የለባችሁም» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\nበቤተ ክርስቲያን የማያምኑ ሰዎች\nጳውሎስ እነዚህን ነገሮች እንዴት እንደሚይዙ የቆሮንቶስ ሰዎችን ይገስጻቸዋል።\nአማራጭ ትርጉሞች 1)«እንዲያ ያሉትን ነገሮች ለመወሰን ተገቢ ያልሆኑትን አባላትን እንዲህ ያሉትን ጉዳዮች መስጠት አቁሙ» ወይም 2) «እንዲህ ያሉትን ጉዳዮች ከቤተ ክርስቲያን ውጪ ላሉ ሰዎች መስጠት አቁሙ» ወይም 3) «በሌሎች አማኞች መልካም ሆኖ ላልተቆጠሩ አባላት እንኳን እንዲህ ያሉትን ጉዳዮችን መስጠት የለባችሁም።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\nላሳፍራችሁ\nትኩረት፦ «ለእናንተ ውርደት» ወይም «በዚህ ጉዳይ ላይ እንዴት እንደ ወደቃችህ ለማሳየት» (UDB)\nበወንድሞችና እህቶች መካከል ያለ ክርክር ለመፍታት በመካከላችሁ አስተዋይ ሰው የለምን?\nትኩረት፦ «በአማኞች መካከል ያለውን ክርክር የሚፈታ አንድ አስተዋይ ሰው ማግኘት ትችላላሁ።» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\nክርክር/ሙግት\n«ክርክር» ወይም «አለመስማማት»\nነገር ግን እንዳለ\nትኩረት፦ «ነገር ግን አሁን ባለው ሁኔታ» ወይም «ነገር ግን በዚህ ፈንታ» (UDB)\nአንዱ አማኝ ሌላውን ለመክሰስ በማያምን ዳኛ ፊት ለመቆም ወደ ፍርድ ቤት ይሄዳል\nትኩረት፦ «እርስ በርሳቸው ክርክር ያለባቸው አማኞች የማያምን ዳኛ ስለ ጉዳያቸው እንዲፈርድላቸው ይጠትቃሉ»\nይህ ጉዳይ ይቀርባል\n«ይህን ጉዳይ አማኝ ያቀርባል»\n (ተመልከት፦[[:en:ta:vol2:translate:figs_activepassive]])"
}
]

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "1ቆሮንቶስ 6፥14-15",
"body": "ጌታን አስነሣ\nኢየሱስን አስነሥቶ ሕያው አደርገ\nየአካል ብልቶቻችሁ የክርስቶስ እንደሆኑ አታውቁምን?\n እጃችንና እግራችን የአካላችን ክፍሎች እንደ ሆኑ አካላችንም የክርስቶስ፥የቤተ ክርስቲያን ናቸው። ትኩረት፦ «አካላችሁ የክርስቶስ ነው» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]]) (See: [[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\nየክርስቶስን አካል ወስጄ ከሴተኛ አዳሪ ጋር አንድ ላድርጋውን?\nትኩረት፦«እናንተ የክርስቶስ አካል ናችሁ። የሴተኛ አዳሪ ጋር አንድ አላደርጋችሁም።» \n(ተመልከት፡-[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\nሊሆን አይችልም\nትኩረት፡- «ይህ ሊሆን የሚገባ አይደለም!»"
"body": "ጌታን አስነሣ\nኢየሱስን አስነሥቶ ሕያው አደርገ\nየአካል ብልቶቻችሁ የክርስቶስ እንደሆኑ አታውቁምን?\n እጃችንና እግራችን የአካላችን ክፍሎች እንደ ሆኑ አካላችንም የክርስቶስ አካላት፥የቤተ ክርስቲያን ናቸው። ትኩረት፦ «አካላችሁ የክርስቶስ ነው» (ተመልከት፦[[:en:ta:vol1:translate:figs_metaphor]]) (See: [[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\nየክርስቶስን አካል ወስጄ ከሴተኛ አዳሪ ጋር አንድ ላድርጋውን?\nትኩረት፦«እናንተ የክርስቶስ አካል ናችሁ። የሴተኛ አዳሪ ጋር አንድ አላደርጋችሁም።» \n(ተመልከት፡-[[:en:ta:vol1:translate:figs_rquestion]])\nሊሆን አይችልም\nትኩረት፡- «ይህ ሊሆን የሚገባ አይደለም!»"
}
]