Tue Aug 09 2016 08:57:12 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
weth-06 2016-08-09 08:57:12 +03:00
parent 523eb3cd31
commit 2d4430c2fa
1 changed files with 1 additions and 1 deletions

View File

@ -1,6 +1,6 @@
[
{
"title": "1 ቆሮንቶስ 1፡18-19",
"body": "ስለ የመስቀል መልእክት \n«ስለ ስቅላት መስበክ» ወይም «ስለ ክርስቶስ በመስቀል ላይ መሞት መልእክት መስበክ ነው» (UDB)\nሞኝነት ነው\n«ስሜት የማይሰጥ» ወይም «ከንቱ ነገር»\nለሚሞቱ\nእዚህ ላይ \"መሞት\" ማለት የመንፈሳዊ ሞት ሂደትን የሚያሳይ ነው።\nይህ የእግዚአብሔር ኃይል ነው\n\" ይህ እግዚአብሔር በእኛ በኃይል የሚሠራውበት ነው።\"\nየአስተዋዮችን ጥበብ ከንቱ አደርጋለሁ\nትኩረት፦ \"ዐዋቂ ሰዎችን ግራ እንዲጋቡ አደርጋለሁ\" ወይም የዐዋቂዎችን ዓላማ ሙሉ በሙሉ ከንቱ አደርጋለሁ።፡"
"body": "ስለ የመስቀል መልእክት \n«ስለ ስቅላት መስበክ» ወይም «ስለ ክርስቶስ በመስቀል ላይ መሞት መልእክት መስበክ ነው» (UDB)\nሞኝነት ነው\n«ስሜት የማይሰጥ» ወይም «ከንቱ ነገር»\nለሚሞቱ\nእዚህ ላይ «መሞት» ማለት የመንፈሳዊ ሞት ሂደትን የሚያሳይ ነው።\nይህ የእግዚአብሔር ኃይል ነው\n«ይህ እግዚአብሔር በእኛ በኃይል የሚሠራውበት ነው።»\nየአስተዋዮችን ጥበብ ከንቱ አደርጋለሁ\nትኩረት፦ «ዋቂ ሰዎችን ግራ እንዲጋቡ አደርጋለሁ» ወይም «የዐዋቂዎችን ዓላማ ሙሉ በሙሉ ከንቱ አደርጋለሁ።»"
}
]