am_1co_text_ulb/15/52.txt

1 line
429 B
Plaintext

\v 52 የመጨረሻው መለከት ሲነፋ፣ዐይን ተጨፍኖ እስኪገለጥ ባለ ፍጥነት ድንገት እንለወጣለን። መለከቱ ሲነፋ፣ ሙታን የውማይጠፋውን አካል ለብሰው ይነሳሉ፣ እኛም ወዲያው እንለወጣለን። \v 53 የሚጠፋው የማይጠፋውን ይለብሳል፣ ሟቹ ደግሞ ደግሞ የማይሞተውን ይለብሳል።